AMN- መስከረም 7/2017 ዓ.ም
የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ቡዜና አልከድር በበየነ ጴጥሮስ (ፕ/ር) ሕልፈት የተሰማቸውን ኀዘን ገልጸዋል።
አፈ ጉባኤዋ በመልዕክታቸው፣ በአንጋፋው ፖለቲከኛ በየነ ጴጥሮስ (ፕ/ር) ሕልፈተ ሕይወት የተሰማቸውን ጥልቅ ሐዘን በመግለፅ ለቤተሰባቸው፣ ወዳጅ ዘመዶቻቸውና ባልደረቦቻቸው መፅናናትን መመኘታቸውን ከምክር ቤቱ ያገኘነው መረጃ ያመለክታል።
የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ቡዜና አልከድር በበየነ ጴጥሮስ (ፕ/ር) ሕልፈት የተሰማቸውን ኀዘን ገለጹ
