የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት ከ11 ነጥብ 5 ቢሊየን ብር በላይ ተጨማሪ በጀት አጸደቀ Post published:April 30, 2025 Post category:አዲስ አበባ AMN- ሚያዝያ 22/2017 ዓ.ም የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት ለ2017 ዓ.ም የሚውል ከ11 ነጥብ 5 ቢሊየን ብር በላይ ተጨማሪ በጀት በሙሉ ድምፅ አፅድቋል። ምክር ቤቱ በጀቱን ያጸደቀው ዛሬ ባካሄደው 4ኛ ዓመት የስራ ዘመን 3ኛ መደበኛ ጉባኤ ላይ ነው፡፡ ተጨማሪ በጀቱ በከተማዋ የተጀመሩ ዘርፈ ብዙ ልማቶችን ለማስቀጠል አስፈላጊ መሆኑ ተገልጿል፡፡ 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like ባለፉት ስድስት ወራት በኮሪደር ልማት ስራ የተሻለ የሰው ሀይልን በማፍራትና አዳዲስ ቴክኖሎጂዎችን በመፍጠር ረገድ የተሻለ ውጤት ተመዝግቧል፡- አቶ ጥራቱ በየነ January 22, 2025 የኢኮኖሚ ችግርን በዘላቂነት ለመፍታት እንሰራለን-የልማታዊ ሴፍቲኔት ተጠቃሚዎች March 16, 2025 በመዲናዋ በህክምና ማዳን የማይቻሉ ህመሞች የሚያደርሱትን ስቃይ መቀነስ ላይ እተሰራ መሆኑ ተገለጸ January 16, 2025
ባለፉት ስድስት ወራት በኮሪደር ልማት ስራ የተሻለ የሰው ሀይልን በማፍራትና አዳዲስ ቴክኖሎጂዎችን በመፍጠር ረገድ የተሻለ ውጤት ተመዝግቧል፡- አቶ ጥራቱ በየነ January 22, 2025