AMN – ጥር 3/2017 ዓ.ም
የአዲስ አበባ ፖሊስ ለ29ኛ ዙር ያሰለጠናቸውን መደበኛ የፖሊስ አባላት የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ በተገኙበት እያስመረቀ ይገኛል።
በስነ-ስርዓቱ የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ፣ የአዲስ አበባ ከተማ ሠላምና ፀጥታ ቢሮ ኃላፊ ወይዘሮ ሊዲያ ግርማ፣ የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽነር ጌቱ አርጋው እንዲሁም ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች ተገኝተዋል፡፡
በሰብስቤ ባዩ