የአፍሪካ ኅብረት ሊቀመንበርነትን አንጎላ ተረከበች Post published:February 15, 2025 Post category:ኢትዮጵያ / ዓለም አቀፍ AMN – የካቲት 8/2017 ዓ.ም የአፍሪካ ኅብረት ሊቀመንበር የነበረችው ሞሪታኒያ የሊቀመንበርነት ስልጣኑን ለአንጎላ አስረክባለች። የሞሪታኒያው ፕሬዝዳንት ሞሃምድ ኡልድ ጋዝዋኒ ለወቅቱ የኅብረቱ ሊቀመንበር የአንጎላ ፕሬዝዳንት ዧ ማኑኤል ጎሳዌስ ሎሬንሶ ሊቀመንበርነቱን አስረክበዋል። 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like የአፍሪካ ሕብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር እጩዎች የምርጫ ክርክር አካሄዱ December 16, 2024 የሰላም ጥሪውን የተቀበሉ የቀድሞ ታጣቂዎችን መልሶ የማቋቋም ተግባራት ተጠናክረው ቀጥለዋል – ኮሚሽነር ተመስገን ጥላሁን January 15, 2025 ድህነት እና ኋላቀርነትን በዘላቂነት መፍታት የሚቻለው ቀጣዩን ትውልድ ማዕከል ያደረገ ስራ መስራት ሲቻል ነው ፡- አቶ ሽመልስ አብዲሳ February 10, 2025
ድህነት እና ኋላቀርነትን በዘላቂነት መፍታት የሚቻለው ቀጣዩን ትውልድ ማዕከል ያደረገ ስራ መስራት ሲቻል ነው ፡- አቶ ሽመልስ አብዲሳ February 10, 2025