የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን 28ኛው ጠቅላላ ጉባኤ ሁለተኛ ቀን ከደቂቃዎች በፊት ተጀምሯል Post published:December 23, 2024 Post category:ስፖርት AMN-ታህሳስ 13 ቀን 2017 አ.ም ጉባኤው ባለፉት አራት አመታት ፌደሬሽኑን ላገለገሉ የስራ አስፈፃሚ አባላት እውቅና ሰጥቷል። ጉባኤው ለቀጣዩ አራት አመታት ፌዴሽኑን በስራ አስፈጻሚነት ለመምራት የቀረቡ እጩዎች የህይወት ታሪክ ቀርቦ ምርጫ እንደሚካሄድ ይጠበቃል። ለፕሬዚዳንትነት ስድስት እጩዎች መቅረባቸው ይታወቃል። በታምራት አበራ All reactions: 8989 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like በአዲስ ታሪክ ነግሶ ያመሸዉ አርሰናል! March 5, 2025 የአውሮፓ ሻምፒዮንስ ሊግ የጥሎ ማለፍ የመልስ ጨዋታዎች ዛሬና ነገ ምሽት ይደረጋሉ March 12, 2025 የኢትዮጵያ ወንዶች ብሄራዊ ቡድን የዓለም ዋንጫ ማጣሪያ አምስተኛ ጨዋታውን ዛሬ እኩለ ሌሊት ከግብጽ ጋር ያደርጋል March 21, 2025