የኢትዮጵያ አየር መንገዱ ወደ አማን ከተማ ተጨማሪ 3 በረራዎችን እንደሚያደርግ አስታወቀ Post published:October 9, 2024 Post category:ኢትዮጵያ AMN – መስከረም 29/2017 ዓ.ም የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ አማን ከተማ ተጨማሪ ሶስት በረራዎችን እንደሚያደርግ አስታውቋል፡፡ ከፊታችን ጥቅምት 25 /2017 ዓ.ም ጀምሮ የሚያደርገው በረራ በየሳምንቱ ሰኞ፣ ረቡዕ እና ዓርብ ቀናት የሚከናወኑ መሆኑን አየር መንገዱ በማኅበራዊ ትስስር ገጹ ያወጣው መረጃ ያመላክታል፡፡ 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቴዎስ (ዶ/ር) ከቻይና መንግሥት የአፍሪካ ጉዳዮች ልዩ ተወካይ ጋር ተወያዩ February 15, 2025 የመሬት መንቀጥቀጥ በአፋር October 7, 2024 የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ግሪክ አቴንስ በሴቶች ብቻ የተመራ በረራ አደረገ March 10, 2025