የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከሰኞ ጀምሮ ከአዲስ አበባ መቐለ እንዲሁም ከመቐለ ወደ አዲስ አበባ የምሽት በረራ ሊጀምር ነው

You are currently viewing የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከሰኞ ጀምሮ ከአዲስ አበባ መቐለ እንዲሁም ከመቐለ ወደ አዲስ አበባ የምሽት በረራ ሊጀምር ነው

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከሰኞ ጀምሮ ከአዲስ አበባ መቐለ እንዲሁም ከመቐለ ወደ አዲስ አበባ የምሽት በረራ ሊጀምር ነው

AMN- ሐምሌ 20/2016 ዓ.ም

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከሰኞ ጀምሮ ከአዲስ አበባ መቐለ እንዲሁም ከመቐለ ወደ አዲስ አበባ የምሽት በረራ ሊጀምር መሆኑን አስታውቋል፡፡

በረራውን ከፊታችን ሰኞ ሐምሌ 22 ቀን 2016 ዓ.ም ጀምሮ እንደሚጀምር ከአየር መንገዱ ያገኘነው መረጃ ያመላክታል፡፡

0 Reviews ( 0 out of 0 )

Write a Review