የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ግሪክ አቴንስ የሚያደርገውን በረራ በሳምንት ወደ ስድስት ቀናት ሊያሳድግ መሆኑን ገለጸ

You are currently viewing የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ግሪክ አቴንስ የሚያደርገውን በረራ በሳምንት ወደ ስድስት ቀናት ሊያሳድግ መሆኑን ገለጸ

AMN – መስከረም 8/2017 ዓ.ም

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ግሪክ ዋና ከተማ አቴንስ የሚያደርገውን ሳምንታዊ በረራ በሳምንት ወደ ስድስት ቀናት ሊያሳድግ መሆኑን ገልጿል፡፡

አየር መንገዱ ከኅዳር 23 ቀን 2017 ዓ.ም ጀምሮ ወደ ግሪክ ዋና ከተማ አቴንስ የሚያደርገውን አራት ሳምንታዊ በረራ በማሳደግ በሳምንት ስድስት ቀናት በረራ ማድረግ የሚጀምር መሆኑን በማህበራዊ የትስስር ገጹ አስታውቋል፡፡

0 Reviews ( 0 out of 0 )

Write a Review