የኢጋድ ዋና ፀሐፊ ወርቅነህ ገበየሁ (ዶ/ር) ለትንሳኤ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ Post published:April 19, 2025 Post category:ማኅበራዊ AMN – ሚያዝያ 11/2017 የምስራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግስታት ባለስልጣን (ኢጋድ) ዋና ፀሐፊ ወርቅነህ ገበየሁ (ዶ/ር) ለክርስትና እምነት ተከታዮች ለትንሳኤ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል። ዋና ጸሐፊው በኤክስ ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በዓሉ የደስታ እንዲሆን ተመኝተዋል። 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like በጊምቢ ከተማ ለሚገነባው ሞዴል ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የግንባታ ማስጀመሪያ መሠረት ድንጋይ ተቀመጠ March 7, 2025 አዲስ ሚዲያ ኔትዎርክ ከሚሰራቸው የሚዲያ ስራዎች ጎን ለጎን ማህበራዊ ሃላፊነቱን የመወጣት ግዴታውን በትኩረት ይወጣል-አቶ ጌታቸው ዳዲ January 6, 2025 በመደመር መጻሕፍት ገቢ የተገነቡ 34 የስፖርት ማዘውተሪያ ሜዳዎች ለአገልግሎት በቅተዋል January 24, 2025