ፕሬዚዳንት ታየ አጽቀ ሥላሴ በመሪዎች ደረጃ እየተካሄደ በሚገኘው የአፍሪካ ሁሉን አቀፍ የግብርና ልማት ፕሮግራም (ካድፕ) አስቸኳይ ስብሰባ ላይ እየተሳተፉ መሆኑ።
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለይፋዊ የሥራ ጉብኝት ወደ ኢትዮጵያ የመጡትን የሶማሊያ ፌዴራል ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት ሀሰን ሼክ መሐሙድን መቀበላቸው።
በ29ኛው ዙር ስልጠናቸውን ያጠናቀቁ 874 መደበኛ የፖሊስ አባላት የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ በተገኙበት መመረቃቸው፡፡
የከተራ እና ጥምቀት በዓል ስኬታማ ሆኖ እንዲጠናቀቅ የሰላም መዋቅሩ ዝግጅት ማጠናቀቁን የአዲስ አበባ ከተማ ሰላም እና ጸጥታ አስተዳደር ቢሮ ማስታወቁ።
በአዲስ አበባ ባለፉት ስድስት ወራት ከ112 ሺህ በላይ ወጣቶች የኮደርስ ስልጠና እየተከታተሉ መሆኑን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ልማት ቢሮ ማስታወቁ።
የኢንፎርሜሽን መረብ ደኅንነት አስተዳደር (ኢመደአ) የአምስት ሚሊዮን ኢትዮጵያውያን ኮደርስ የቅዳሜና እሁድ የስልጠና መርሃ ግብር በዛሬው ዕለት ማስጀመሩ።
አዲስ ሚዲያ ኔትዎርክ
All reactions:
1313