የኦሮሚያ ክልል ፕሬዝደንት ሽመልስ አብዲሳ በጂማ ዞን የተለያዩ የልማት እንቅስቃሴዎችን እየጎበኙ ነው

You are currently viewing የኦሮሚያ ክልል ፕሬዝደንት ሽመልስ አብዲሳ በጂማ ዞን የተለያዩ የልማት እንቅስቃሴዎችን እየጎበኙ ነው

AMN- ጥቅምት 15/2017 ዓ.ም

የኦሮሚያ ክልል ፕሬዝደንት ሽመልስ አብዲሳ በጂማ ዞን ማና ወረዳ የሻይ ቅጠል እና የሮዝመሪ የልማት ስራ እየጎበኙ መሆኑን ከኦሮሚያ ኮሚኒኬሽን ቢሮ የተገኘው መረጃ ያመለክታል፡፡

0 Reviews ( 0 out of 0 )

Write a Review