የወቅቱ የአፍሪካ ኀብረት ሊቀመንበር የአንጎላው ፕሬዚዳንት የዓድዋ ድል መታሰቢያ ሙዚየምን ጎበኙ

You are currently viewing የወቅቱ የአፍሪካ ኀብረት ሊቀመንበር የአንጎላው ፕሬዚዳንት የዓድዋ ድል መታሰቢያ ሙዚየምን ጎበኙ

AMN – መጋቢት 4/2017 ዓ.ም

የወቅቱ የአፍሪካ ኀብረት ሊቀመንበር የአንጎላው ፕሬዚዳንት ጆኣኦ ማኑኤል ጎንካልቬስ ሎሬንቾ የዓድዋ ድል መታሰቢያ ሙዚየምን ጉብኝተዋል ።

በጉብኝታቸው ወቅት ፕሬዚዳንቱ በዓድዋ ድል መታሰቢያ ሀውልት የአበባ ጉንጉን አስቀምጠዋል።

በሥነ ሥርዓቱ ላይ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ብርቱካን አያኖ መገኘታቸውን ከሚኒስቴሩ ያገኘነው መረጃ ያመለክታል።

0 Reviews ( 0 out of 0 )

Write a Review