የውሃ ሃብቶቻችንን ለኢትዮጵያ ልማት ለማዋል የሚደረገው ጥረት ተስፋ ሰጪ ውጤት እያስገኘ ነው-ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) Post published:January 3, 2025 Post category:ኢትዮጵያ AMN – ታኀሣሥ 25/2017 ዓ.ም የውሃ ሃብቶቻችንን ለኢትዮጵያ ልማት ለማዋል የሚደረገው ጥረት ተስፋ ሰጪ ውጤት እያስገኘ ነው ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ ሀገራዊ ለውጡን ተከትሎ በሶማሌ ክልል በግብርና ይለማ የነበረው 350,000 ሄክታር መሬት አሁን ላይ በሦስት እጥፍ ማደጉን ጠቅላይ ሚኒስትሩ በኤክስ ገጻቸው ባጋሩት መልዕክት አስፍረዋል፡፡ 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like እንደ ብረት የጠነከረ፤ እንደ እንቁ ያጌጠ የኢትዮጵያውያን ህብር September 8, 2024 ኢትዮጵያ ፈጣን የኢኮኖሚ እድገት እያስመዘገበች ነው :- ለገሰ ቱሉ (ዶ/ር) December 16, 2024 የአገር ውስጥ የኮንስትራክሽን ተቋራጮችን አቅም በማሳደግ የአገርን ዘላቂ ተጠቃሚነት ማረጋገጥ ይገባል ተባለ December 25, 2024