የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በዋሽንግተን ዲሲ በደረሰው የአውሮፕላን አደጋ የተሰማውን ሀዘን ገለፀ

You are currently viewing የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በዋሽንግተን ዲሲ በደረሰው የአውሮፕላን አደጋ የተሰማውን ሀዘን ገለፀ

AMN- ጥር 22/2017 ዓ.ም

የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በዋሽንግተን ዲሲ 64 ሰዎችን አሳፍሮ ሲጓዝ የነበረ አውሮፕላን በተከሰተው አደጋ የተሰማውን ሀዘን ገልጿል።

ሚኒስቴሩ በማኀበራዊ ትስስር ገፁ ባወጣው መግለጫ ፣

በአደጋው የሚወዷቸውን በሞት ላጡ ቤተሰቦች መጽናናትን ተመኝቷል።

ለአሜሪካ መንግሥት እና ሕዝብም ያለውን አጋርነት ገልጿል።

0 Reviews ( 0 out of 0 )

Write a Review