የዩናይትድ ኪንግደም ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር አዲስ አበባ ገቡ Post published:February 17, 2025 Post category:አዲስ አበባ / ኢትዮጵያ AMN – የካቲት 10/2017 ዓ.ም የዩናይትድ ኪንግደም ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር አንጄላ ሬይነር ወደ ምድረ ቀደምቷ ኢትዮጵያ እንኳን በደህና መጡ ሲሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው ባሰፈሩት መልዕክት ገልጸዋል። በታላቅ የለውጥ ጉዞ ላይ በምትገኘው ኢትዮጵያ የሚኖራቸው ጉብኝት እና ቆይታም ስኬታማ እንዲሆን መልካም ምኞታቸውን አስተላልፈዋል፡፡ 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like ሃሰተኛ ሰነድ ሲያዘጋጅ የነበረ አንድ የሲቪል ምዝገባ እና የነዋሪነት አገልግሎት የወረዳ ጽ/ቤት ሰራተኛ በቁጥጥር ስር ዋለ January 3, 2025 ኢትዮጵያ ሃይማኖቶች ተቻችለው እንዲኖሩ ማድረጓ እና በእንግዳ አቀባበል ያላት ታሪካዊ ቅርስ ለሁሉም ኩራት ነው፡- የሞሮኮ የኢንዶውመንትና የሃይማኖት ጉዳዮች ሚኒስትር October 10, 2024 ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ የተለያዩ የልማት ሥራዎችን ለመጎብኘት ኮምቦልቻ ከተማ ገቡ April 29, 2025
ኢትዮጵያ ሃይማኖቶች ተቻችለው እንዲኖሩ ማድረጓ እና በእንግዳ አቀባበል ያላት ታሪካዊ ቅርስ ለሁሉም ኩራት ነው፡- የሞሮኮ የኢንዶውመንትና የሃይማኖት ጉዳዮች ሚኒስትር October 10, 2024