የጊኒው ጠቅላይ ሚኒስትር አማዱ ኡሪ ባህ አዲስ አበባ ገቡ Post published:November 6, 2024 Post category:EDITOR'S PICK AMN-ጥቅምት 27/2017 ዓ.ም ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለጊኒው ጠቅላይ ሚኒስትር አማዱ ኡሪ ባህ አቀባበል አድርገዋል ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶር) በማህበራዊ የትስስር ገጸቸው ባስተላለፉት መልእክት የጊኒውን ጠቅላይ ሚኒስትር አማዱ ኡሪ ባህን እንኳን ወደ ኢትዮጵያ መጡ ብለዋል ። 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like የሰንደቅ ዓላማ ቀን በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት እየተከበረ ነው October 14, 2024 የኦሮሚያ ክልል 1 ሺህ 402 የግብርና ትራክተሮችን ለአርሶ አደሮች አስረከበ April 7, 2025 የተለያዩ ሀገራት አምባሳደሮች የባሌ ተራሮች ብሄራዊ ፓርክን እየጎበኙ ነው April 25, 2025