የ2017 ዓ.ም የጥምቀት በአል በኢትዮጵያ ካቶሊካዊትቤተክርስቲያን እየተከበረ ይገኛል

You are currently viewing የ2017 ዓ.ም የጥምቀት በአል በኢትዮጵያ ካቶሊካዊትቤተክርስቲያን እየተከበረ ይገኛል

AMN ጥር 11/2017 ዓ.ም

የዘንድሮው የጥምቀት በአል በኢትዮጵያ ካቶሊካዊት ቤተክርስቲያን በተለያዩ ዝግጅቶች እየተከበረ ይገኛል

በበአሉ ላይ በቤተክርስቲያኗ አስተምህሮ መሰረት ብፁዕ አባ ካርዲናል ብርሃነ የሱስ ሱራፌል ሊቀጳጳሳት ዘካቶሊካውያን የጥምቀት መርሀግብሩን በስርአተ ቅዳሴ አስጀምረዋል።

በአዲስ አበባ ልደታ ማሪያም ካቶሊካዊት ካቴድራል የሀይማኖት አባቶች፣ የእምነቱ ተከታዮች ምዕምናንና ሌሎች እንግዶች በተገኙበት በቅዳሴ፣ በፀሎት፣ በዝማሬ፣ በምስጋና እና ሌሎች ሃይማኖታዊ ሥነ-ሥርዓቶች በድምቀት እየተከበረ ነው።

በአሸናፊ በላይ

0 Reviews ( 0 out of 0 )

Write a Review