ያጋጠሙንን ተግዳሮቶች ፈጥነን በመሻገር ሁለንተናዊ ልማታችንን ማፋጠን ላይ በትኩረት መረባረብ ይገባናል:-ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ

You are currently viewing ያጋጠሙንን ተግዳሮቶች ፈጥነን በመሻገር ሁለንተናዊ ልማታችንን ማፋጠን ላይ በትኩረት መረባረብ ይገባናል:-ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ

AMN- ጥቅምት 6/2017 ዓ.ም

ያጋጠሙንን ተግዳሮቶች ፈጥነን በመሻገር ሁለንተናዊ ልማታችንን ማፋጠን ላይ በትኩረት መረባረብ ይገባናል ሲሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ገለጹ፡፡

ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ በማህበራዊ የትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልእክት አብሮነት፣ አዲስ ሃሳብና ብሩህ ተስፋ ለብልፅግናችን ቁልፍ መሰረቶች ናቸው ብለዋል፡፡

ለዚህ ደግሞ ዕይታችን ብርሃን፤ ገቢራችን እውነትና ዕውቀት፣ መዳረሻችን ደግሞ ሁለንተናዊ ብልፅግና ነው ሲሉ አክለዋል፡፡

0 Reviews ( 0 out of 0 )

Write a Review