ዶናልድ ትራምፕ 47ኛው የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ለመሆን 4 ኤሌክቶራል ኮሌጅ ድምፅ ብቻ ይፈልጋሉ Post published:November 6, 2024 Post category:ዓለም አቀፍ AMN – ጥቅምት 27/2017 ዓ.ም ዶናልድ ትራምፕ 47ኛው የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ለመሆን 4 ኤሌክቶራል ኮሌጅ ድምፅ ብቻ እንደሚፈልጉ የሲኤንኤን ቁጥራዊ መረጃዎች ያመላክታሉ። የአሜሪካ ኮንግረስ 538 ኤሌክቶራል ኮሌጅ ሲኖሩት ከእነዚህ መካከል 270 የሚያገኝ ተፎካካሪ ቀጣዩ የአሜሪካ ፕሬዚዳንት እንደሚሆን ይታወቃል። 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like ቻይና የዩክሬንን ጦርነት ለማስቆም በፕሬዚዳንት ትራምፕ እና ፑቲን መካከል የሚደረገውን ስብሰባ ለማስተናገድ ዕቅድ እንዳላት ገለጸች February 13, 2025 የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዝዳንት አደም ፋራህ ከሞሮኮው ናሽናል ራሊ ኦፍ ኢንዲፔንደንትስ(አር ኤን አይ) ፓርቲ ተወካይ ፕሮፌሰር መሀመድ ሳዲኪ ጋር ተወያዩ January 30, 2025 አህጉራዊ ነፃ የንግድ ቀጣና ትግበራን ለማሳለጥ ለዲጂታል አሰራሮች ትኩረት መስጠት ያስፈልጋል November 8, 2024
የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዝዳንት አደም ፋራህ ከሞሮኮው ናሽናል ራሊ ኦፍ ኢንዲፔንደንትስ(አር ኤን አይ) ፓርቲ ተወካይ ፕሮፌሰር መሀመድ ሳዲኪ ጋር ተወያዩ January 30, 2025