ዶ/ር ጌዲዮን ጢሞቴዎስ የአርሜንያ አምባሳደርን በጽ/ቤታቸው ተቀብለው አነጋገሩ

You are currently viewing ዶ/ር ጌዲዮን ጢሞቴዎስ የአርሜንያ አምባሳደርን በጽ/ቤታቸው ተቀብለው አነጋገሩ

AMN-ሚያዝያ 25/2017 ዓ.ም

የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዶ/ር ጌዲዮን ጢሞቴዎስ በኢትዮጵያ የአርሜንያ አምባሳደር ሳሃክ ሳርግሲያንን በጽ/ቤታቸው ተቀብለው በሁለትዮሽ ጉዳዮች ዙሪያ ውይይት አድርገዋል።

ዶ/ር ጌዲዮን የኢትዮጵያ እና አርሜንያ ግንኙነት ጥልቅ ታሪካዊ መሠረት ያለው መሆኑን በማውሳት ግንኙነቱ በኢንቨስትመንት፣ንግድ፣ቱሪዝም እና በባህል ዘርፎች የበለጠ መጠናከር እንደሚገባው መግለጻቸውን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር መረጃ ያ

All reactions:

126126

0 Reviews ( 0 out of 0 )

Write a Review