ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ( ዶ/ር ) እና ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው በጎፋ ዞን መሬት በመንሸራተት አደጋ የተጎዱ ቤተሰቦችና ማኅበረሰብ አካላትን አፅናኑ

You are currently viewing ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ( ዶ/ር ) እና ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው በጎፋ ዞን መሬት በመንሸራተት አደጋ የተጎዱ ቤተሰቦችና ማኅበረሰብ አካላትን አፅናኑ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ( ዶ/ር ) እና ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው በጎፋ ዞን መሬት በመንሸራተት አደጋ የተጎዱ ቤተሰቦችና ማኅበረሰብ አካላትን አፅናኑ

AMN-ሐምሌ 20/2016 ዓ.ም

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ( ዶ/ር ) እና ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው እስካሁን የ231 ዜጎችን ሕይወት እንደቀጠፈ በተረጋገጠው የጎፋ ዞን የመሬት መንሸራተት አደጋ የተጎዱ ቤተሰቦችና ማኅበረሰብ በአካል ለማፅናናት በስፍራው ተገኝተዋል።

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ( ዶ/ር ) እና ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው ከቀድሞ ጠቅላይ ሚኒስትር ሀይለማርያም ደሳለኝ፣ ከቀድሞ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ ጉባኤ አባዱላ ገመዳ እንዲሁም ከሌሎች ከፍተኛ የፌደራል መንግሥት አመራሮች ጋር በስፍራው ሲገኙ በክልል ሃላፊዎች እና በማህበረሰቡ አቀባበል እንደተደረገላቸው ከጠቅላይ ሚኒስትር ፅህፈት ቤት ያገነነው መረጃ ያመለክታል ።

0 Reviews ( 0 out of 0 )

Write a Review