ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) ከአፍሪካ ኅብረት ኮሚሽን ሊቀ መንበር ማሕሙድ ዓሊ የሱፍ ጋር ተወያዩ Post published:April 8, 2025 Post category:ኢትዮጵያ AMN – መጋቢት 30/2017 ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) ከአፍሪካ ኅብረት ኮሚሽን ሊቀ መንበር ማሕሙድ ዓሊ የሱፍ ጋር ተወያይተዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት ዛሬ ጠዋት ከአፍሪካ ኅብረት ኮሚሽን ሊቀ መንበር ማሕሙድ ዓሊ የሱፍ ጋር በዋና ዋና የቀጣናው የሰላም እና የጸጥታ ጉዳዮች ላይ ተወያይተናል ብለዋል። 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like የኮንፈረንስ ቱሪዝም እርካብ March 1, 2025 ኢትዮጵያ በምክር ቤት አባልነቷ ለአህጉሪቷ ሰላም መረጋገጥ ያላትን ሚና አጠናክራ ትቀጥላለች:-የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር February 13, 2025 የጥንቃቄ መልዕክት ለቴሌግራም ተጠቃሚዎች April 10, 2025