ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በሃኖይ እየተገነባ የሚገኘውን ትልቅ የዘመነ ከተማ (የስማርት ሲቲ) ፕሮጀክት ጎብኝተዋል። Post published:April 16, 2025 Post category:EDITOR'S PICK / ልማት / ኢትዮጵያ ይኽም ለኢትዮጵያ የከተማ ልማት ሥራ የሚሆን ተመክሮ የመቅሰም ተግባር አካል ነው። ጉብኝቱ አለምአቀፍ ምርጥ ተመክሮዎችን በመቀመር በመላው ሀገራችን እየተካሄዱ ያሉ የዘመናዊ ከተማ ፕሮጀክቶችን ለማላቅ የሚደረግ ፍላጎትና ጥረትን ያሳያል።- የጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like የኢትዮጵያ አየር መንገድ ኤር ባስ A350-1000 አውሮፕላንን ተረከበ November 5, 2024 የመምህራን ትምህርት ኮሌጆች የብቃት ማረጋገጫ ምዝገባና እውቅና ሥርዓት ተግባራዊ ሊደረግ ነው March 19, 2025 በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ባለፉት ስድስት ወራት በዲጂታል አማራጮች የ5 ነጥብ 3 ትሪሊየን ብር ዝውውር ተፈፅሟል January 8, 2025