ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለዶናልድ ትራምፕ የእንኳን ደስ አለዎት መልዕክት አስተላለፉ Post published:November 6, 2024 Post category:ኢትዮጵያ AMN – ጥቅምት 27/2017 ዓ.ም ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ዶናልድ ትራምፕ 47ኛ የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ሆነው በመመረጣቸው የእንኳን ደስ አለዎት መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በይፋዊ የኤክስ ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት፣ “በቀጣይ የሁለቱን ሀገራት ግንኙነት የበለጠ ለማጠናከር በትብብር እንሠራለን” ብለዋል። 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like ኮሚሽኑ ከመንግስት ዩኒቨርሲቲዎች ኮንሶርቲየም ሰብሳቢ ጋር ተወያየ October 3, 2024 በበይነ መረብ በታገዘ መልኩ በህፃናት ላይ የሚደርሰውን ጥቃት ለመከላከልና ምላሽ ለመስጠት ሁሉም የበኩሉን ሃላፊነት እንዲወጣ ጥሪ ቀረበ March 16, 2025 የስንዴ ልማት ክንውን የምግብ ዋስትናን በማረጋገጥ የኢንደስትሪ ግብዓትን በማስፋት ረገድ ትልቅ ሚና በመጫወት ላይ ይገኛል – አቶ ሽመልስ አብዲሳ November 9, 2024
የስንዴ ልማት ክንውን የምግብ ዋስትናን በማረጋገጥ የኢንደስትሪ ግብዓትን በማስፋት ረገድ ትልቅ ሚና በመጫወት ላይ ይገኛል – አቶ ሽመልስ አብዲሳ November 9, 2024