ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በቬይትናም የጀግኖች እና ሰማዕታት መታሰቢያ እና በሆ ቺ ሚን የመቃብር ሥፍራ ጉንጉን አበባ አኖሩ

You are currently viewing ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በቬይትናም የጀግኖች እና ሰማዕታት መታሰቢያ እና በሆ ቺ ሚን የመቃብር ሥፍራ ጉንጉን አበባ አኖሩ

AMN – ሚያዚያ 07/2017 ዓ.ም

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) እና ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው በቬይትናም የጀግኖች እና ሰማዕታት መታሰቢያ ብሎም በሆ ቺ ሚን የመቃብር ሥፍራ ጉንጉን አበባ ማኖራቸውን የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት መረጃ ያመላክታል።

0 Reviews ( 0 out of 0 )

Write a Review