ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከልዑክ ቡድናቸው ጋር ጣልያን ሮም ገቡ Post published:May 26, 2025 Post category:EDITOR'S PICK AMN-ግንቦት 18 /2017 ዓ.ም ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከልዑክ ቡድናቸው ጋር ጣልያን ሮም ገብተዋል። በቆይታቸውም ከጠቅላይ ሚኒስትር ጂዮርጂያ ሜሎኒ ጋር ውይይት እንደሚያደርጉ የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት መረጃ ያመላክታል። 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like 116ኛውን የኢትዮጵያ ፖሊስ ምስረታ በዓል ምክንያት በማድረግ ዝግ የሚሆኑ መንገዶች የአዲስ አበባ ፖሊስ ይፋ አደረገ May 3, 2025 በኦሮሚያ ክልል የአርሶ አደሩን ተጠቃሚነት ለማሳደግ የተደረጉ ማሻሻያዎች ውጤት እያመጡ ነው – አቶ ሽመልስ አብዲሳ April 8, 2025 የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በተገኙበት ነገ መደበኛ ስብሰባውን ያካሂዳል October 30, 2024