ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከመላው ኢትዮጵያ ከተውጣጡ መምህራን ጋር ተወያዩ Post published:June 12, 2025 Post category:EDITOR'S PICK / ኢትዮጵያ AMN- ሰኔ 5/2017 ዓ.ም ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)ከመላው ኢትዮጵያ ከተውጣጡ መምህራን ጋር መወያየታቸውን ገልጸዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከተለያዩ ዘርፎች ጋር የምናደርገውን ውይይት በመቀጠል ዛሬ ከመላው ኢትዮጵያ ከተወጣጡ መምህራን ጋር የሚነሱ ጉዳዮችን በማዳመጥ እና ለእቅድ ስራችን ግብዓት የሚሆኑ ሃሳቦችን በመውሰድ ውይይት አድርገናል ሲሉ በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው ባሰፈሩት መልዕክት ገልጸዋል። 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like በአማራ ክልል ታጥቀው የሚንቀሳቀሱ ሃይሎች ሁሉንም አሸናፊ በሚያደርገው ሀገራዊ ምክክር ላይ እንዲሳተፉ ኮሚሽኑ ጥሪ አቀረበ April 6, 2025 “በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የኮሪደር ልማት በሰባት ከተማ አስተዳደር ከተሞች ተጀምሯል። February 10, 2025 የፈረንሳዩ ምግብ ማቀነባበሪያ ኩባንያ በኢንዱስትሪ ፓርኮች ስራ ለመጀመር ፍላጎት እንዳለው ገለጸ November 27, 2024