ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከመከላከያ ሠራዊት ጀነራል አመራሮች ጋር ተወያዩ Post published:February 13, 2025 Post category:ኢትዮጵያ AMN – የካቲት 6/2017 ዓ.ም ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከመከላከያ ሠራዊት ጀነራል አመራሮች ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም በሀገራዊ እና ቀጣናዊ የሰላም እና ጸጥታ ጉዳዮች ላይ መምከራቸውን ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው አስፍረዋል፡፡ 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like የኢትዮጵያ አየር መንገድ ኤርባስ A350-1000 አውሮፕላንን ከሁለት ቀናት በኋላ ይረከባል November 3, 2024 የመጀመሪያው የኢትዮጵያ ብሔራዊ የተማሪዎች ሽልማት ተካሄደ January 16, 2025 ኢትዮጵያ በቡድን 20 ሀገራት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች ስብሰባ ላይ እየተሳተፈች ትገኛለች February 21, 2025