ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከሩዋንዳ እና ከታንዛኒያ ፕሬዚዳንቶች ጋር ተወያዩ Post published:February 15, 2025 Post category:ኢትዮጵያ / ዓለም አቀፍ AMN – የካቲት 8/2017 ዓ.ም ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከ38ኛው የአፍሪካ ሕብረት የመሪዎች ጉባኤ ጎን ለጎን ከሩዋንዳ ፕሬዚዳንት ፖል ካጋሜ እና ከታንዛኒያ ፕሬዝደንት ሱሉሁ ሳሚያ ጋር መወያየታቸውን በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባጋሩት መልዕክት አስታውቀዋል፡፡ በውይይታቸው ሰፋ ያለ አካባቢያዊ እና አህጉራዊ ጉዳዮችን ማንሳታቸውንም ገልጸዋል፡፡ 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like የኮንፈረንስ ቱሪዝም እርካብ March 1, 2025 ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በዝቅተኛ የኑሮ ሁኔታ ላይ ከሚገኙ የኅብረተሰብ ክፍሎች ጋር የአፍጥር ሥነ-ስርዓት አካሄዱ March 16, 2025 በሰላም ማስከበር ተልዕኮ የገዘፈ ስምና ዝና ያላት ኢትዮጵያ የፀጥታ ተቋማት ግንባታ ነባራዊ ሁኔታዋ የሚደነቅና የአፍሪካ ኩራት የሚሆን ነው: -የአፍሪካ ሀገራት የመከላከያ ሚኒስትሮች October 17, 2024
በሰላም ማስከበር ተልዕኮ የገዘፈ ስምና ዝና ያላት ኢትዮጵያ የፀጥታ ተቋማት ግንባታ ነባራዊ ሁኔታዋ የሚደነቅና የአፍሪካ ኩራት የሚሆን ነው: -የአፍሪካ ሀገራት የመከላከያ ሚኒስትሮች October 17, 2024