ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከሶማሊያ ፕሬዚዳንት ሀሰን ሼክ መሀሙድ ጋር ተወያዩ Post published:February 16, 2025 Post category:ኢትዮጵያ / ዓለም አቀፍ AMN – የካቲት 9/2017 ዓ.ም ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከ38ኛው የህብረቱ መደበኛ ስብሰባ ጎን ለጎን ከሶማሊያ ፕሬዚዳንት ሀሰን ሼክ መሀሙድ ጋር ተወያይተዋል፡፡ ውይይታቸውን አስመልክተው ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በኤክስ ገጻቸው ባጋሩት መልዕክት፣ የታደሰ ወዳጅነት ዘላቂ የሆነ እንክብካቤ ይፈልጋል ብለዋል፡፡ 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like ለታላቁ ህዳሴ ግድብ እዚህ ደረጃ መድረስ መላው ኢትዮጵያዊ ያደረገው ርብርብ በታሪክ ማህደር ትልቅ ስፍራ የሚይዝ ነው ፡-አረጋዊ በርሔ (ዶ/ር) January 10, 2025 የባሌ ተራሮች ብሔራዊ ፓርክ በዩኔስኮ በዓለም ቅርስነት ተመዘገበ September 20, 2023 የተለየዩ ሀገራት መሪዎች በሊቀ ጳጳስ ፖፕ ፍራንሲስ ህልፈት የተሰማቸውን ሃዘን እየገለጹ ነው April 21, 2025
ለታላቁ ህዳሴ ግድብ እዚህ ደረጃ መድረስ መላው ኢትዮጵያዊ ያደረገው ርብርብ በታሪክ ማህደር ትልቅ ስፍራ የሚይዝ ነው ፡-አረጋዊ በርሔ (ዶ/ር) January 10, 2025