ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከኩባ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጋር ተወያዩ Post published:March 14, 2025 Post category:መልካም አስተዳደር / ኢትዮጵያ AMN – መጋቢት 4/2017 ዓ.ም ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከኩባ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ቡሩኖ ሮድሪጌዝ ፓሪላ ጋር ተወያይተዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው ባሰፈሩት መልዕክት ዛሬ ከሰዓት በኋላ ከኩባ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ቡሩኖ ሮድሪጌዝ ፓሪላ ጋር ተገናኝተው በሁለትዮሽ ጉዳዮች ላይ መወያየታቸውን ገልጸዋል። 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like ሐረር ታሪኳንና ዘመናዊነቷን በማስማማት ለሌሎችም ከተሞች አርዓያ የሚሆን ስራ መስራቷን አቶ ተስፋሁን ጎበዛይ ገለፁ April 3, 2025 ሞዴል የአርብቶ አደሮች መንደር መገንባቱ የአርብቶ አደሩን ኑሮ ከከተሜነት ጋር በማስታረቅ ረገድ የእሳቤ ለውጥን ያመጣል፡- አቶ ሙስጠፌ መሐመድ January 4, 2025 የአፍሪካ የመከላከያ ሚኒስትሮች የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደርን ጎበኙ October 17, 2024
ሞዴል የአርብቶ አደሮች መንደር መገንባቱ የአርብቶ አደሩን ኑሮ ከከተሜነት ጋር በማስታረቅ ረገድ የእሳቤ ለውጥን ያመጣል፡- አቶ ሙስጠፌ መሐመድ January 4, 2025