ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከደቡብ አፍሪካ ፕሬዝዳንት ሲሪል ራማፎሳ ጋር ተወያዩ Post published:October 23, 2024 Post category:EDITOR'S PICK AMN- ጥቅምት 13/2017 ዓ.ም ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በማህበራዊ የትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልእክት በብሪክስ ጉባኤ ከደቡብ አፍሪካ ፕሬዝዳንት ሲሪል ራማፎሳ ጋር በሁለትዮሽ እና ቀጠናዊ ጉዳዮች ላይ የመነጋገር መልካም እድል አግኝተናል ብለዋል። 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like የቬይትናም ጠቅላይ ሚኒስተር ክቡር ፋም ሚን ቺን በይፋዊ ጉብኝታችን ወቅት ላደረጉልን የደመቀ አቀባበል እና የክብር መስተንግዶ አመሰግናለሁ። ኢትዮጵያና ቬይትናም የሚያመሳስሏቸው ብዙ የጋራ ጉዳዮች አሏቸው። ሁለታችንም ትልቅ እና ለሥራ የተነሳሳ ወጣት ሕዝብ ያለን፣ ለልማት እና እድገት የቆረጠን እንዲሁም በታሪካችን ሂደትም በፅናታችን የምንታወቅ ሀገራት ነን። April 15, 2025 የአድዋ ድል የኢትዮጵያዊያን ሕብረ ብሔራዊነት መገለጫ፣ የይቻላል መንፈስ ምንጭ፣ ያለፉ እና የቀጣይ ትውልዶች የወል ትርክት ነው -ከንቲባ አዳነች አቤቤ March 2, 2025 የተሰረቀን ተሽከርካሪ አካል ጭነዉ ሲንቀሳቀሱ የነበሩ ግለሰቦች በቁጥጥር ስር ዋሉ April 11, 2025
የቬይትናም ጠቅላይ ሚኒስተር ክቡር ፋም ሚን ቺን በይፋዊ ጉብኝታችን ወቅት ላደረጉልን የደመቀ አቀባበል እና የክብር መስተንግዶ አመሰግናለሁ። ኢትዮጵያና ቬይትናም የሚያመሳስሏቸው ብዙ የጋራ ጉዳዮች አሏቸው። ሁለታችንም ትልቅ እና ለሥራ የተነሳሳ ወጣት ሕዝብ ያለን፣ ለልማት እና እድገት የቆረጠን እንዲሁም በታሪካችን ሂደትም በፅናታችን የምንታወቅ ሀገራት ነን። April 15, 2025
የአድዋ ድል የኢትዮጵያዊያን ሕብረ ብሔራዊነት መገለጫ፣ የይቻላል መንፈስ ምንጭ፣ ያለፉ እና የቀጣይ ትውልዶች የወል ትርክት ነው -ከንቲባ አዳነች አቤቤ March 2, 2025