ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከደቡብ አፍሪካ እና ቦትስዋና ፕሬዚዳንቶች ጋር ተወያዩ Post published:February 15, 2025 Post category:ኢትዮጵያ / ዓለም አቀፍ AMN- የካቲት 8/2017 ዓ.ም ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከ38ኛው የአፍሪካ ሕብረት የመሪዎች ጉባኤ ጎን ለጎን ከደቡብ አፍሪካ ፕሬዚዳንት ሲሪል ራማፎሳ እና ቦትስዋና ፕሬዚዳንት ዱማ ቦኮ ጋር መወያየታቸውን በማኀበራዊ ትስስር ገጻቸው አስታውቀዋል፡፡ 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like ለኅብረ ብሔራዊ ሀገሩ ቀናዒ የሆነ፣ ልማትን ዕውን ለማድረግ የወሰነ ትውልድ፣ ሰላሙንም በአስተማማኝነት ያፀናል – ፕሬዚደንት ታዬ አጽቀ ስላሴ December 8, 2024 የኮፕ 29 ጉባኤ አወዛጋቢ ውሳኔ ተቃውሞ አጭሯል November 25, 2024 የመሬት መንቀጥቀጥ ክስተቱ መጠን ከፍ እያለ እየመጣ በመሆኑ ጉዳት እንዳይከሰት ጥንቃቄ ሊደረግ ይገባል – አታላይ አየለ (ፕ/ር) January 4, 2025
ለኅብረ ብሔራዊ ሀገሩ ቀናዒ የሆነ፣ ልማትን ዕውን ለማድረግ የወሰነ ትውልድ፣ ሰላሙንም በአስተማማኝነት ያፀናል – ፕሬዚደንት ታዬ አጽቀ ስላሴ December 8, 2024