ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከደቡብ አፍሪካ ፕሬዝዳንት ሲሪል ራማፎሳ ጋር ተወያዩ Post published:October 23, 2024 Post category:EDITOR'S PICK AMN- ጥቅምት 13/2017 ዓ.ም ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በማህበራዊ የትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልእክት በብሪክስ ጉባኤ ከደቡብ አፍሪካ ፕሬዝዳንት ሲሪል ራማፎሳ ጋር በሁለትዮሽ እና ቀጠናዊ ጉዳዮች ላይ የመነጋገር መልካም እድል አግኝተናል ብለዋል። 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like ባለፉት አስር ወራት ብቻ 84 ዓለም አቀፍ ጉባኤዎች በኢትዮጵያ ተደርገዋል May 15, 2025 የከተማችን ሕዝብ ያደረግነውን ጥሪ ተቀብሎ በማለዳ በነቂስ ወጥቶ በተከላው ላይ እየተሳተፈ ይገኛል፦ ከንቲባ አዳነች አቤቤ August 23, 2024 “ከረሃብ ነፃ ዓለም” ጉባኤ ላይ ተሳታፊ የነበሩ መሪዎች ወደ ሀገራቸው ተመለሱ November 8, 2024