ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከጋና እና ከቡሩንዲ ፕሬዝደንቶች ጋር ተወያዩ Post published:February 16, 2025 Post category:ኢትዮጵያ / ዓለም አቀፍ AMN – የካቲት 9/2017 ዓ.ም ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከ38ኛው የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባዔ ጎን ለጎን ከጋና ፕሬዝደንት ጆን ማሀማ እና ከቡሩንዲ ፕሬዝደንት ኤቫርሴት ንዳይሽሚዬ ጋር ተወያይተዋል:: ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በኤክስ ገጻቸው ባሰፈሩት መልእክት፣ ውይይታቸው የጋራ ጉዳዮች እና ትብብርን ማሻሻል ላይ ያተኮረ እንደነበር ገልጸዋል፡፡ 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው የዴንማርኳ ልዕልት ቤኔዲክቴን በጽሕፈት ቤታቸው ተቀብለው አነጋገሩ January 14, 2025 ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ለቀረቡላቸው ጥያቄዎች የሰጡት ማብራሪያ – ክፍል አንድ October 31, 2024 ዶ/ር ጌዲዮን ጢሞቴዎስ ከሳዑዲ አረቢያ ምክትል ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጋር ተወያዩ March 19, 2025