ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የሴራሊዮን ሪፐብሊክ ፕሬዝዳንት ጁሊየስ ማዳ ባዮን በጽህፈት ቤታቸው ተቀብለው አነጋገሩ Post published:November 6, 2024 Post category:EDITOR'S PICK AMN- ጥቅምት 27/2017 ዓ.ም ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በማህበራዊ የትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልእክት የሴራሊዮን ሪፐብሊክ ፕሬዝዳንት ጁሊየስ ማዳ ባዮ በጽህፈት ቤታችን ተቀብዬ በሁለትዮሽ ጉዳዮች ላይ ውይይት አድርገናል ብለዋል። 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like በግብርናው ዘርፍ 6 ነጥብ 6 በመቶ እድገት ይጠበቃል፡- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) October 31, 2024 ፕሬዝዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ በበየነ ጴጥሮስ (ፕ/ር) ሕልፈት የተሰማቸውን ሃዘን ገለጹ September 17, 2024 መንግስት ከተሞችን ለነዋሪዎቻቸው ምቹ እና ጽዱ እንዲሆኑ በርካታ ስራዎችን በማከናወን ላይ ይገኛል-ከንቲባ አዳነች አቤቤ January 26, 2025