ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የጂግጂጋን የኮሪደር ልማት ጎበኙ

  • Post category:ልማት

AMN-ታህሣስ 26/2017 ዓም

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በጂግጂጋ በመካሄድ ላይ ያለውን የኮሪደር ልማት የመጀመሪያ ምዕራፍ የ10 ኪሎ ሜትር ሥራ ጎብኝተዋል ።

በማደግ ላይ ባለው እና ዐቢይ ማዕከል ለመሆን ከፍተኛ አቅም ባለው የጂግጂጋ ከተማ የ30 ኪሎ ሜትር የኮሪደር ልማት ስራ እየተካሄደ ይገኛል።

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በጂግጂጋ በነበራቸው ቆይታ በመካሄድ ላይ ያለውን የኮሪደር ልማት የመጀመሪያ ምዕራፍ የ10 ኪሎ ሜትር ሥራ መጎብኘታቸውን የጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት መረጃ ያመለክታል ።

0 Reviews ( 0 out of 0 )

Write a Review