ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የፋሲካ በዓልን ምክንያት በማድረግ ማዕድ አጋሩ Post published:April 18, 2025 Post category:EDITOR'S PICK / ማኅበራዊ / ኢትዮጵያ AMN-ሚያዚያ 10/ 2017 ዓ.ም ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) መጪውን የፋሲካ በዓል ምክንያት በማድረግ ዛሬ ጠዋት ዝቅተኛ ገቢ ላላቸው የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት ሠራተኞች እና ጽሕፈት ቤቱ ለሚያሳድጋቸው አሳዳጊ የሌላቸው ሕጻናት ማዕድ ማጋራታቸውን ከጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት የተገኘ መረጃ ያመላክታል። 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like ከትናንት እሳቤ ወጥተን በጋራ ወደ ነገ መሻገር አለብን-ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) October 31, 2024 የአፋር ክልል የአጀንዳ ማሰባሰብ የምክክር መድረክ ተጀመረ October 1, 2024 ዘመን ተሻጋሪው ወዳጅነት September 16, 2024