ፕሬዚዳንት ሺ ጂንፒንግ በመሬት መንሸራተት ሕይወታቸውን ላጡ ወገኖች የተሰማቸውን ሐዘን ገለጹ Post published:July 27, 2024 Post category:ኢትዮጵያ / ዓለም አቀፍ የቻይና ፕሬዚዳንት ሺ ጂንፒንግ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ጎፋ ዞን ገዜ ጎፋ ወረዳ ኬንቾ ሻቻ ጎዝዲ ቀበሌ በተከሰተው የመሬት መንሸራተት አደጋ ሕይወታቸውን ላጡ ሰዎች የተሰማቸውን ሐዘን ገልጸዋል። ፕሬዚዳንት ሺ ለፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ ባስተላለፉት የሐዘን መግለጫ ለተጎጂ ቤተሰቦች መፅናናትን ተመኝተዋል፡፡ 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like የአፍሪካ ሀገራት መከላከያ ሚኒስትሮች እና ወታደራዊ አታሼዎች በመከላከያ ኢንጅነሪንግ የኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽንን ጎበኙ October 16, 2024 የገንዘብ ሚኒስቴር የኢትዮጵያን የታክስ ህጎች የመተርጎምና የማደራጀት ስራውን አጠናቆ በድረ-ገጹ ተደራሽ አደረገ December 12, 2024 የአፍሪካ ችግሮች አፍሪካዊ መፍትሄ እንዲያገኙ የታየው ቁርጠኝነት ለሌሎች ምሳሌ የሚሆን ነው- የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር February 10, 2025