ፕሬዚዳንት ሺ ጂንፒንግ በመሬት መንሸራተት ሕይወታቸውን ላጡ ወገኖች የተሰማቸውን ሐዘን ገለጹ

You are currently viewing ፕሬዚዳንት ሺ ጂንፒንግ በመሬት መንሸራተት ሕይወታቸውን ላጡ ወገኖች የተሰማቸውን ሐዘን ገለጹ

የቻይና ፕሬዚዳንት ሺ ጂንፒንግ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ጎፋ ዞን ገዜ ጎፋ ወረዳ ኬንቾ ሻቻ ጎዝዲ ቀበሌ በተከሰተው የመሬት መንሸራተት አደጋ ሕይወታቸውን ላጡ ሰዎች የተሰማቸውን ሐዘን ገልጸዋል።

ፕሬዚዳንት ሺ ለፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ ባስተላለፉት የሐዘን መግለጫ ለተጎጂ ቤተሰቦች መፅናናትን ተመኝተዋል፡፡

0 Reviews ( 0 out of 0 )

Write a Review