ፕሬዚዳንት ታየ አጽቀ ሥላሴ በርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ፍራንሲስ ሕልፈተ የተሰማቸውን ሐዘን ገለጹ Post published:April 21, 2025 Post category:ኢትዮጵያ AMN-ሚያዝያ 13/2017 ዓ.ም የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ታየ አጽቀ ሥላሴ በርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ፍራንሲስ ሕልፈተ ጥልቅ ሀዘን እንደተሰማቸው ገልጸዋል፡፡ ለእምነት፤ ለሰብዓዊነት እና ለአለም ሰላም የሰጡት አገልግሎት ሲታወስ ይኖራል ሲሉ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው አስፍረዋል፡፡ነፍሳቸው በሰላም ትረፍ ሲሉም ሀዘናቸውን ገልጸዋል፡፡ 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like የኢፌዴሪ አየር ኃይል አብራሪዎችን፣ ቴክኒሻኖችንና ዕጩ መኮንኖችን አስመረቀ November 29, 2024 በአማኞች መካከል የሚደረግ ሀይማኖትን ማጥላላትና ማንቋሸሽ ወንጀል ነው:- የኢትዮጵያ የሀይማኖት ተቋማት ጉባኤ March 11, 2025 10ኛው የአፍሪካ የትምህርት ቤት ምገባ ቀን በሐረር ከተማ እየተከበረ ነው March 4, 2025