ፕሬዚዳንት ታየ አፅቀሥላሴ ከአውሮፓ ኅብረት ዓለም አቀፍ ትብብር ኮሚሽነር ጋር ተወያዩ Post published:October 15, 2024 Post category:EDITOR'S PICK / ኢትዮጵያ AMN – ጥቅምት 5/2017 ዓ.ም የኢፌዲሪ ፕሬዚዳንት ታየ አፅቀሥላሴ ከአውሮፓ ኅብረት ዓለም አቀፍ የትብብር ኮሚሽነር ጁታ ኡርፒላይነን ጋር መወያየታቸውን በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው አስታውቀዋል፡፡ ውይይታቸው የሁለትዮሽ ሀገራዊ እና ቀጣናዊ ጉዳዮች ላይ ያተኮረ እንደነበር ፕሬዝደንቱ ገልጸዋል፡፡ 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like ባለፉት ዘጠኝ ወራት 1.5 ቢሊየን የአሜሪካን ዶላር ገቢ ተገኝቷል -የኢትዮጵያ ቡናና ሻይ ባለስልጣን April 15, 2025 በሸገር ከተማ የሕዝብ ኮንፍረንስ እየተካሄደ ይገኛል February 22, 2025 ለመንግሥት በቀጥታ ያበደርኩት ብር የለም- የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ April 7, 2025