ፕሬዚዳንት ዊልያም ሩቶ አዲስ አበባ ገቡ Post published:November 6, 2024 Post category:EDITOR'S PICK AMN- ጥቅምት 27/2017 ዓ.ም የኬንያ ፕሬዚዳንት ዊልያም ሩቶ አዲስ አበባ ገብተዋል። ፕሬዚዳንቱ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) አቀባበል አድርገውላቸዋል። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) “የኬንያ ፕሬዚዳንት ዊልያም ሩቶ እንኳን ወደ ኢትዮጵያ በደህና መጡ” ሲሉ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት ገልጸዋል። 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like የተመዘገቡ ስኬቶችን ለአራት እና አምስት አመታት ደጋግመን ማምጣት ከቻልን የኢትዮጵያ ከፍታ እውን ይሆናል ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ተናገሩ June 5, 2025 አዲስ አበባ ባለ አዲስ ራእይ ከተማ መሆኗን ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ገለጹ May 15, 2025 ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በጋምቤላ ክልል የተገነባውን ኢትኖ ማይኒንግ የወርቅ ፋብሪካ መረቁ November 20, 2024
የተመዘገቡ ስኬቶችን ለአራት እና አምስት አመታት ደጋግመን ማምጣት ከቻልን የኢትዮጵያ ከፍታ እውን ይሆናል ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ተናገሩ June 5, 2025