ፖፕ ፍራንሲስ በ88 ዓመታቸው አረፉ Post published:April 21, 2025 Post category:ዓለም አቀፍ AMN-ሚያዝያ 13/2017 ዓ.ም የሮማ ካቶሊካዊት ቤተ ክርስቲያን ሊቀ ጳጳስ ፖፕ ፍራንሲስ ከዚህ ዓለም ድካም ማረፋቸውን ቫቲካን ይፋ አድርጋለች፡፡ ፖፑ በመኖሪያ ቤታቸው ማረፋቸውን የቫቲካን ዜና አገልግሎትን ጠቅሶ ቢቢሲ ዘግቧል፡፡ ፖፑ ለመጨረሻ ጊዜ የትንሳኤ በዓል መልዕክት ለማስተላለፍ ትላንት በአደባባይ ታይተው ነበር፡፡ 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like በዩክሬን ጦርነት ዙርያ ከፕሬዚዳንት ፑቲን ጋር ፍሬያማ ውይይት ማድረጋቸውን ዶናልድ ትራምፕ ተናገሩ March 15, 2025 ኢትዮጵያ እና ዴንማርክ በማህበራዊ መስኮች በትብብር መስራት በሚችሉባቸው ጉዳዮች ላይ ውይይት አካሄዱ March 22, 2025 ከፒኤስጂ ጋር መጫወት ቀላል አይሆንም – አሰልጣኝ ኧርን ስሎት March 11, 2025