ሀገር አቀፍ የሕዝብ ኮንፍረንስ በአርባምንጭ ከተማ መካሄድ ጀመረ

You are currently viewing ሀገር አቀፍ የሕዝብ ኮንፍረንስ በአርባምንጭ ከተማ መካሄድ ጀመረ

AMN-የካቲት 15/2017 ዓ.ም

ሀገር አቀፍ የሕዝብ ኮንፍረንስ በአርባምንጭ ከተማ መካሄድ ጀምሯል።

ሀገር አቀፍ የሕዝብ ኮንፍረንስ ከዛሬ ጀምሮ በ25 ዋና ዋና ከተሞች እንደሚካሄድ ተገልጿል፡፡

ኮንፍረንሱን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤን ጨምሮ የብልጽግና ፓርቲ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ እና የምክር ቤት አባላት በተገኙበት በአርባምንጭ ከተማ እየተካሄደ መሆኑን ከደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ኮሙኒኬሽን የተገኘው መረጃ ያመላክታል።

0 Reviews ( 0 out of 0 )

Write a Review