ለከተማዋ የስራ ሃላፊዎች የተሰጠ ስልጠና

በአዲስ አበባ ከተማ በተለያዩ  የአስተዳደር  እርከኖች ለሚገኙ አመራሮች ” የህልም  ጉልበት ለእምርታዊ ዕድገት” በሚል መሪ ሀሳብ የተሰጠው ስልጠና የስራ ሃላፊዎች እራሳቸውን ከአለም አቀፍ ሁኔታ ጋር እንዲያዛምዱ ማድረግን ያለመ ስለመሆኑ  የብልጽግና ፓርቲ አዲስ አበባ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ሃላፊ አቶ ሞገስ ባልቻ ተናገሩ፡፡

0 Reviews ( 0 out of 0 )

Write a Review