ሉሲዎቹ በአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ወደ ቀጣዩ ዙር አለፉ

You are currently viewing ሉሲዎቹ በአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ወደ ቀጣዩ ዙር አለፉ

AMN-የካቲት 19/2017 ዓ.ም

የኢትዮጵያ ሴቶች ብሄራዊ ቡድን በአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ የመልስ ጨዋታ ዩጋንዳን 2ለ0 በማሸነፍ ነው ወደ ቀጣዩ ዙር ያለፈው።

አረጋሽ ካልሳ እና እፀገነት ግርማ ግቦቹን ያስቆጠሩ ተጫዋቾች ናቸው ።ጨዋታው በድምር ውጤት 2 አቻ የተጠናቀቀ ሲሆን በመለያ ምት ኢትዮጵያ 5ለ 4 አሸንፋለች።

የኢትዮጵያ ሴቶች ብሄራዊ ቡድን ሞሮኮ ለምታዘጋጀው የአፍሪካ ዋንጫ ለማለፍ አንድ ዙር ብቻ ይቀረዋል።

በአልማዝ አዳነ

0 Reviews ( 0 out of 0 )

Write a Review