ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ በበየነ ጴጥሮስ (ፕ/ር) ህልፈተ ህይወት የተሰማቸውን ሀዘን ገለጹ Post published:September 17, 2024 Post category:ኢትዮጵያ AMN- መስከረም 7/2017 ዓ.ም ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ በበየነ ጴጥሮስ (ፕ/ር) ህልፈተ ሕይወት የተሰማቸውን ሀዘን ገለጹ። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ ፕሮፌሰር በየነ በኢትዮጵያ ፖለቲካ ውስጥ ሰላማዊ የትግል አስተዋጽኦ ማበርከታቸውን በማህበራዊ ትስሰር ገጻቸው ባሰፈሩት የሀዘን መግለጫ መልዕክት ገልጸዋል። በህልፈታቸው ጥልቅ ሀዘን እንደተሰማቸው ተናግረዋል። 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like በዓለም ላይ እየታየ ያለውን ፈጣን የሳይንስና ቴክኖሎጂ ዕድገት በአግባቡ ማስተዳደር ያስፈልጋል-አቶ አገኘሁ ተሻገር October 15, 2024 ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከአፍሪካ ልማት ባንክ ፕሬዚዳንት አኪንዉሚ አዴሲና (ዶ/ር) ጋር ተወያዩ October 17, 2024 2017 ዓ.ም ለኢትዮጵያ የማንሰራራት ዘመን ነው፡-ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) October 31, 2024