ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ለተ.መ.ድ.ዋና ፀሐፊ አንቶኒዮ ጉቴሬዝ የእንኳን ደህና መጡ መልዕክት አስተላለፉ Post published:February 13, 2025 Post category:አዲስ አበባ / ኢትዮጵያ AMN- የካቲት- 6/2017 ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው ባስተላለፉት መልዕክት፣ ኢትዮጵያ በምታስተናግደው 38ኛው የአፍሪካ ሕብረት የመሪዎች ጉባኤ ለመታደም፣ እንኳን ወደ ምድረ ቀደምቷ ኢትዮጵያ እና ውቧ የአፍሪካ መዲና አዲስ አበባ በደህና መጡ ብለዋል። 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like በፌዴሬሽን ምክር ቤት የድጎማ በጀትና የጋራ ገቢዎች ጉዳይ ቋሚ ኮሚቴ ለምክር ቤቱ በሚቀርቡ የውሳኔ ሃሳቦች ላይ እየመከረ ነው October 7, 2024 በህገ-ወጥ መንገድ ሲዘዋወር የነበረ ከ7 ሺህ ሊትር በላይ ቤንዚን ተያዘ February 10, 2025 የተዘዋዋሪ ብድር ፈንዱ ምን ጥቅም አስገኘ? November 25, 2024