ሮድሪጎ ሄርናንዴዝ የ2024 የባሎን ዶር ሽልማት አሸናፊ ሆነ Post published:October 29, 2024 Post category:ስፖርት AMN – ጥቅምት 19/2017 ዓ.ም የ2024 የባሎን ዶር ሽልማት የተካሄደ ሲሆን፤ ስፔናዊው ሮድሪጎ ሄርናንዴዝ የዓመቱ ምርጥ ተጫዋች በመሆን ውድድሩን አሸንፏል። የስፔን ብሄራዊ ቡድን እና የማንችስተር ሲቲ የመሐል ሜዳ ተጫዋች ሮድሪ የባሎን ዶር ሽልማት ከጆርጅ ዊሀ እጅ መቀበል ችሏል። በሴቶች ደግሞ ስፔናዊቷ ኮከብ አይታና ቦንማቲ ለሁለተኛ ጊዜ የባላንዶር አሸናፊ መሆን ችላለች፡፡ 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like ከተለያዩ የስፖርት ማህበራት የተውጣጡ የስፖርት ቤተሰቦች አዲስ ኢንተርናሽናል ኮንቬሽን ማዕከልን ጎበኙ March 7, 2025 የአትሌት ትዕግስት አሰፋ የማራቶን ሰዓት በጊነስ ወርልድ ተመዘገበ October 3, 2024 የስፖርቱ ዓለም የእኩልነት ፋናወጊዎች March 1, 2025